Channel
Updated: 2026-07-26
ሃያል ነህ አንተ ሃያል ነህ አንተ ሃያል ደጉ መልአክ ገብርኤል ይውደቅ ይሸነፍ ጠላት አንተ ተራዳን በእውነት አዝ በዱራ ሜዳ ላይ - ገብርኤል ጣኦት ተዘጋጅቶ - ገብርኤል ሊያመልኩት ወደዱ - ገብርኤል አዲስ አዋጅ ወጥቶ - ገብርኤል ሲድራቅ እና ሚሳቅ አብደናጎ ፀኑ፤ ጣኦቱን እረግጠው …
ኃያል ነህ አንተ ኃያል ኃያል ነህ አንተ ኃያል ደጉ መልአክ ገብርኤል /2/ ይውደቅ ይሸነፍ ጠላት አንተ ተራዳን በእውነት /2/ አዝ በዱራ ሜዳ ላይ ---- ገብርኤል ጣኦት ተዘጋጅቶ ---- ገብርኤል ሊያመልኩት ወደዱ ---- ገብርኤል አዲስ አዋጅ ወጥቶ ---- ገብርኤል ሲድራቅና ሚሳቅ…
ገብርኤል መልአከ ራማ ገብርኤል ገብርኤል መልአከ ራማ /2/ ስንጠራህ ፈጥነህ ድረስ ድምጽህን እንስማ አዝ ትንቢቱ ሲፈጸም ዘመኑ ሲያበቃ ከቀናት ሳትዘግይ ሳይጎድል ደቂቃ ወደ ድንግል መጥተህ ደስታን አበሰርክ የአምላክን ሰውን መሆን ለአለሙ ሰበክ/2/ አዝ ከውኃ እና ከእሳት ከሞት አመለ…
በእስራቴ አላፍርም በእስራቴ አላፍርም እኔ የማርያም ነኝ እሮማዊ አይደለሁ ፍጹም ክርስትያን ነኝ ከመቤቴ ፍቅር የሚለየኝ ማነው መከራ ነው ችግር ወይስ እስራት ነው /2/ አዝ አንተ መዝሙረኛ ነብዩ ዳዊት እንድታሸበሽብ በታቦቱ ፊት ሜልኮም ብትንቅህ ሰገነት ላይ ሆና እግዚያብሔር አይትዋታ…
Flags — countries where our network of observers on Telegram recorded this ad being shown in this channel. It's not the advertiser's targeting country: Telegram serves sponsored ads worldwide, and we simply note where the ad appeared in the feed. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; rare placements (under 5%) are collapsed into “+N”.
ፈቃዴ ይህ ነው ፈቃዴ ይህ ነው የሠውን ነገር ላልናገር/2/ የእኔ ተሽፍኖ ከቆምኩኝ በክብር ፈቃዴ ይህ ነው የሰውን ነገር ላልናገር አዝ ህይወቴ በሙሉ በኃጢአት ተመልታ አምላኬ ከማረኝ በፍቅሩ ዝምታ የሰው በደል ላላይ በእውነት ምያለው እኔን ከታገሰኝ ፍቅር ተምሪያለው /2/ አዝ ባይኔ …
https://t.me/boost/Abel_mekebeb
ዐይኑ ዘርግብ ልብሱ ዘመብረቅ ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ https://t.me/Abel_mekebeb https://t.me/Abel_mekebeb https://t.me/Abel_mekebeb
ሊቀ መላእክት ሊቀ መላእክት ሚካኤል ከለላዬ ሆኗል ስጠራው ፈጥኖ መጣ ጠላቴን እየቀጣ ረበበ በዙሪያዬ ከለለኝ ከገዳዬ አገዘኝ በምልጃው ደረሰ ስጠራው ገባውኝ ወደ ርስቴ ቀድሞልኝ ረዳቴ ከጌታ የተላከው ሚካኤል ብርታቴ ነው 'የቅርቤ ነው እርሱ ለእኔ የሚያፅናናኝ በሃዘኔ አሳዳጄን ሰብሮታል…
