Channel
ይህ የእርሶ፣ የአንተ፣ የአንቺ፣ የእናንተ፣ የኛ የሁላችንም ድምጽ ነው!
Updated: 2026-07-30
#viral | የቀበጡ ዕለት ... ሰማይ ጠቀስ ምሰሶን የደህነት መጠበቂያ ቁሳቁሶች ሳይጠቀሙ መውጣት “ጀግንነት" ወይስ "ጅልነት"? ⚠️ የሰዎችን ትኩረት ለመሳብ ወይም በሌላ ምክንያት እንዲህ አይነት እንቅስቃሴዎች መከወን ሕይወትን አደጋ ላይ መጣል ነውና በፍፁም አለመሞከር ይመከራል፡…
ኢራን በጆርዳን የሚገኝ የአሜሪካ የአየር ምድብ መደብደቧን ገለጸች የኢራን አብዮታዊ ዘብ እንዳስታወቀው፣ በጆርዳን በሚገኘው የአሜሪካ አየር ኃይል ምድብ (ጦር ሰፈር) ላይ የሚሳኤል ጥቃት ተፈጽሟል። 👉 ጥቃቱ የተፈጸመው ዋሽንግተን ላደረገችው "ተንኳሽ ድርጊት" ምላሽ ለመስጠት መሆኑን …
ኢራን በቻይና የተሰሩ በትከሻ የሚተኮሱ የሚሳኤል መከላከያዎችን ከሳምንታት በኋላ ልትረከብ ነው ተባለ ኢራን በቻይና የተሰሩ እስከ 400 የሚደርሱ በትከሻ የሚተኮሱ የአየር መከላከያ ሚሳኤል ማስወንጨፊያዎችን የመጀመሪያ ዙር ጭነት ከሳምንታት በኋላ ትረከባለች ተብሎ እንደሚጠበቅ ለሮይተርስ…
🇪🇹 ኢትዮጵያውያን ዜጎች ወደ ሩሲያ መግባት የሚያስችላቸው የኢ-ቪዛ አገልግሎት የሚያገኙበት አሠራር በቅርቡ ይፋ ሊደረግ ነው 🇷🇺 ሩሲያ ለኢትዮጵያ፣ ለታንዛኒያ እና ለግብፅ ዜጎች የኢ-ቪዛ አገልግሎት መስጠት የምትችልበትን እድል በማጥናት ላይ እንደምትገኝ የሩሲያ የኢኮኖሚ ልማት …
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-06-18 · first ad check queued
የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ኔታንያሁ ከፕሬዝዳንት ትራምፕ ጋር ለመወያየት ዋሽንግተን ገቡ የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ በዋይት ሀውስ ከፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር የሚገናኙ ሲሆን፥ በዋናነትም በኢራን ላይ የተከፈተው ጦርነት በአጀንዳነቱ ቀዳሚ ቦታ ይይዛል። ይህ ጉ…
ኢራን ከአሜሪካ ጋር በድጋሚ ውይይት እንዲጀመር አልጠየኩም ስትል ተናገረች የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ኤስማኤል ባጋይ፣ ቴህራን ጦርነቱን ለማስቆም ከዩናይትድ ስቴትስ ጋር ድርድር እንደገና እንዲጀመር እንዳልጠየቀች ተናግረዋል።“ይህ የጦርነት አስተዳደር አይደለም። ተደጋጋሚ…
የእስራኤል ጦር በበርካታ የዌስት ባንክ ከተሞች ላይ ጥቃት ሰነዘረ በዌስት ባንክ ቢያንስ 20 ተጨማሪ ከተሞች ላይ ወረራ የተፈጸመ ሲሆን፣ ቤቶች ፈርሰዋል እንዲሁም በደርዘን የሚቆጠሩ ፍልስጤማውያን ታስረዋል ነዉ የተባለዉ። የእስራኤል ወታደሮች በተያዘችው ዌስት ባንክ እና ምስራቅ እየሩሳ…
የጦርነትና የግጭት ሁኔታዎች ለጤና አገልግሎት አሰጣጥ ትልቅ ፈተና መሆናቸው ተጠቆመ በሀገሪቱ በተለያዩ አካባቢዎች የተከሰቱ ግጭቶች እና ጦርነቶች ለጤና አገልግሎቱ ችግር መሆናቸውን ጤና ሚኒስቴር ነው ያስታወቀው። በተለይም የእናቶች እና ህፃናት ጤና አገልግሎት አሰጣጥ ላይ ከፍተኛ እንቅ…