Channel
Updated: 2026-07-28
+ ዓይንህ ማንን ያያል? + ክርስቶስ ከመረጣቸው አሥራ ሁለት ደቀ-መዛሙርት መካከል ሦስት ዓይነት ሰዎችን እናገኛለን። የመጀመሪያው ዮሐንስ ነው። ዮሐንስ ከመጠራቱ አንስቶ እስከ መስቀል ድረስ ጌታችንን የተከተለ ደቀ መዝሙር ነው። ፍቅሩ ፍጹም ነው። የተጠራበትን አገልግሎት የሕይወት ጥሪ…
ምሳሌ 25፥17
"አጋንንት በእኔ ላይ ጦርነትን እንዳወጁብኝ አድርጌ የማስብ ከሆነ ራሴን አስታብያለሁ። ስለዚህም የምወድቀው በራሴ ድክመት እንጂ በአጋንንት ወጊያ አይደለም።" የተራራው ስብከት ገፅ 19 መፅሐፉን በPDF ለማግኘት ከፈለጋቹ ከታች ያለውን Link 👉👇 ክፈቱት https://t.me/Ort…
+ ያደረግሽው ምንድር ነው? + አዳም ዕፀ በለስን በበላና ክብሩን ባጣ ጊዜ እግዚአብሔር ሲጠይቀው እንዲህ አለ :- ከእኔ ጋር እንድትሆን የሠጠኸኝ ሴት ከዛፉ ሠጠችኝና በላሁ:: https://t.me/hinokhailes_spiritual_teachings ከዚያ በኁዋላ ግን እግዚአብሔር ለሔዋ…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
ቁጥር ደስ እያለህ "ተፈስሒ ማርያም" (ማርያም ሆይ ደስ ይበልሽ) ስትል ትውላለህ! ሐዋርያትን እያቸው አርባ አርባ ጅራፍ ተገርፈው ሲወጡ ጮማ እንደ ቆረጠ ጠጅ እንደጠጣ ሰው ‘ስለ ስሙ ይናቁ ዘንድ ስለተገባቸው ደስ እያላቸው’ ከሸንጎ ሲወጡ እያቸው፡፡ አዎ ምንም ደስ የማይል ዘመን ላይ…
+ ደስ ይበላችሁ! ደስ ይበላችሁ! ደስ ይበላችሁ! + ቅዱስ ጳውሎስ በፊልጵስዩስ 4፡4 ላይ ‘‘ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ’’ ካለ በኋላ መልሶ ‘ደግሜ እላለሁ ደስ ይበላችሁ’ አለ፡፡ አንዴ ደስ ይበላችሁ ካለ ቢበቃም በዛው ዓረፍተ ነገር ድጋሚ ‘ደስ ይበላችሁ’ ማለት ለምን አስፈለገው?…
እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ!! #ፈለገአትናቴዎስ
ትንሳኤዬ አድርገው ለእኔም ትንሣኤህን!!




Yatırımsız Bonusu ◉ ይህ ገፅ የዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ ነባር እና አዳዲስ መጣጥፎች የምናጋራበት የVIDEO ትምህርቶቹን የምንለቅበት የቴሌግራም ገፃችን ነው። ነገር ግን እንድታቁልን የምንፈልገው ገፁ በዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ ፍቃድ ሚመራ ገፅ ነው