Channel
Updated: 2026-07-28
የአስማት አይነቶች መርጌታ አየለ ነኝ ነጭ ጥበብ፡ ይኸ የጥበብ አይነት ሀሳቡ መልካም ከእግዚአብሔር የወረደ መልካም ይዘት ያለው የሰውን ልጅ የሚጠቅም ባጠቃላይ መልካም ገጽታን የተላበሰ ሲሆን ባጠቃላ በዚ በነጭ አስማት የሚጠቃለሉት ጥበቦች፡- 1 መፍትሔ ስራይ ከሰኞ እስከ አርብ 2 የማ…
🌱🌿አባ መሪጌታ አየለ የባህል መድሃኒት ቀማሚ 🍀🌱🍀 መላው ለጠፋባቸውና ለተቸገሩ እህት ወንድሞቻችን እናድርስ። '''''''''''''''እንዲህም ይላል እውነት እላችኋለሁ ሰማይና ምድር ያልፋሉ ቃሌ ግን አያልፍም '''''''''🙏 የደከሙ ሁሉ ያርፉ ዘንድ አቤቱ በምህረትህና በቸ…
☘️ለንግድ☘️ ☘️የክትክታ ተቀጽላ ከነጭ ዕጣን ጋር ስራ ቦታህ ውስጥ ማታ ማታ ወይም ጧት አጭስ:: ገበያ የሚገረግር መንፈስ ይወገዳል:: የተዘጋ ገበያም ይከፈታል:: ዘተፈትነ ለበለጠ ማስረጃ እና ጥያቄ በ0918999539 ደዉለዉ ያማክሩን
#ስንፈተ_ወሲብ ✅ ስንፈተ ወሲብ ወይም የብልት መልፈስፈስ ችግር የሚሊየኖች ወንዶች ችግር መሆኑ ይታወቃል። ይህ ቢሆንም ግን ችግሩን በተለያየ መንገድ መቅረፍ ይቻላል። #እስከ አሁን ባለው መረጃ በአለም ላይ 30 ሚሊዮን ወንዶች የስንፈተ ወሲብ ችግር አለባቸው። ስንፈተወሲብ ስንል የወን…
Media post
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-06-24 · first ad check queued
Media post
ስለ ደጋግ እና አመስጋኝ ሰዎች ትልቅ ክብር አለኝ:: ምክንያቱም ምስጋና እና ይቅርታ ዓለምን ያዋደዱ ፍቅርን የገመዱ ትላልቅ ቃላት ናቸውና:: ትልልቅ ሃሳቦች በተግባር ሲገለጡ ደግሞ ይበልጥኑ ደስ ያሰኛሉ እግዚአብሔርንም ስራው በእሊህ ቃላቶች ሲመሰገን ሲዝከር ይኖራል:: 👉🏾በአያቶቻ…
ሰላም ፍቅር ለእምየ ኢትዮጵያ እንዲሁም ለመላው ዓለም ሕዝብ ይሁን ትንሽ ትንታኔ ስለ ዛር በደንብ እንድታነቡት አባታዊ ምክሬ ነው።። ዛር •••••••• ዛር በምስራቅ አፍሪካ፣ በተለይ በኢትዮጵያና ሱዳን አካባቢ የተለመደ የመንፈሶች ስብስብ እና በዚህ ስብስብ ዙሪያ ያለ ዕምነትና ተግባር…