Channel
ለ2018 ሪሜዲያል ተማሪዎች የተከፈተ ቻናል!!! You tube channel 👇👇👇 youtube.com/@remedial_tricks
Updated: 2026-07-28
ቀጣይ ፍሬሽማን የምትገቡ ተማሪዎች በዚህ ቻናል ላይ ስለተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ፤ ዲፓርትመንቶች እንዲሁም በመጀመሪያው አመት ስለምትወስዷቸው ፍሬሽማን ኮርሶች ገለፃ ተጀምሯል ። ገብታችሁ ተከታተሉ ።👇👇👇 @Freshman_tricks @Freshman_tricks
በዚህ አጋጣሚ በባለፈው አመት እንዳደረግነው በ2018 የኛ ክላስ አባል ለነበሩ ተማሪዎች ውጤታቸው ለናቹራል ከ 430 በላይ ፣ ለሶሻል ከ 330 በላይ ለሚያመጡ ተማሪዎች የቀጣይ አመት ፍሬሽማን ክላስ በነፃ እንዲገቡ እድል እንሰጣለን ። ክረምቱን ከ Freshman Tricks ጋር ለማሳለ…
የ2018 ዓ.ም የሪሜዲያል ተማሪዎች ውጤት Entrance ፈተና መጠናቀቁን ተከትሎ በሚቀጥሉት 2 ሳምንታት እንደሚለቀቅ እንጠብቃለን ። የባለፈው አመትም በተመሳሳይ መልኩ ነበር የተለቀቀው ። የባለፈው አመት ውጤት ሀምሌ 14 ነበር የተለቀቀው ።ውጤታችሁ ሲለቀቅ በዚህ ቦት ማየት የምትችሉ…
በ Freshman Tricks ቻናል የዩኒቨርሲቲዎች Review ተጀምሯል ዛሬ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ስላሉት ቅርንጫፎች እና ዲፓርትመንቶች ተለቋል ። ነገ ባህር ዳር ፤ ጅማ እና ሀዋሳ ይቀጥላሉ ።አሁኑኑ ተቀላቀሉ 👇👇 @Freshman_tricks
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-07-13 · first ad check queued
📭 2018 First Round ESSLCE Questions !!! 📕Answer + Explanations © Entrance Tricks JOIN US 👇🏿👇🏿 📚PLAY STORE📚 📚APP STORE📚
Media post
Media post
Media post