Channel
🔴 አዲስ ዝማሬ " ገብርኤል ነው " ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ ገብርኤል ነው ስሙ ገብርኤል ነው ከእሳት የሚያወጣ ብስራትና ደስታ ለአለም የሚያመጣ እንኳን ከነደደው ገና ከታሰበው ያተርፋል ያድናል ፈጥኖ ሚደርስ ነው ከትላንቱ ይልቅ ዛሬ ሚሳሳልኝ በመንገዴ ቀድሞ ነገን ሚጠብቀኝ አሊዝ…
🎬 🍿 🔴 አዲስ ዝማሬ " ገብርኤል ነው " ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ •✥•🍁@Z_AbelMekbeb 🍁•✥• @Z_AbelMekbeb •✥•🍁@Z_AbelMekbeb 🍁•✥•
✞ አበርታኝ ገብርኤል ✞ አንተ የልቤ ወዳጅ ከአንተ ጋር አለኝ ጉዳይ አንተ የእኔ ድጋፍ ከአንተ ጋር አለኝ ጉዳይ አበርታኝ ገብርኤል በምድር በሰማይ ምሥራች አሰማኝ ናልኝ ከአርያም ላይ ሐዋርያ ልደት ጽድቅን ምታሰማ ከጥንት ጀምሮ የሆንክ የኔ ግርማ ስወጣ አይሃለሁ ሆነህ ከፍታዬ ክንፍህ…
✞ ገብርኤል ✞ ገብርኤል (፪) ገብርኤል መልአከ ራማ (፪) ስንጠራህ ፈጥነህ ድረስ ድምጽህን እንስማ ትንቢቱ ሲፈጸም ዘመኑ ሲያበቃ ከቀናት ሳትዘግይ ሳይጎድል ደቂቃ ወደ ድንግል መጥተህ ደስታን አበሰርክ የአምላክን ሰውን መሆን ለአለሙ ሰበክ(፪) አዝ= = = = = ከውኃ እና ከሳት ከሞ…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
"🌹" ⓳ የራማው ልዑል መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ነው። በእለተ ቀኑ ወቶ ከመቅረት ካልታሰበ አደጋ ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰውረን የራማው ልኡል መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ጥላ ከለላ ይሁነን።🙏
"ገብርኤል ስሙ" ገብርኤል ስሙ ዘአምኃ ለማርያም ዘበትርጓሜሁ አምላክ ውእቱ ይበል ይበል አቅዲሙ ዜነዋ ለደብረ ልዑል ኢየሩሳሌም አምኃሁ ለዘይመጽዕ ዓቢይ ኖላዊ ኖላዊ እስራኤል ይበል ይበል የፈላው ጋኑን "ገብርኤል ስሙ" አቀዝቅዞት "" ቂርቆስንና "" እናቱን አዳነ "" ዘአምኃ ለማርያ…
ፈቃዴ ይህ ነው ፈቃዴ ይህ ነው የሠውን ነገር ላልናገር/2/ የእኔ ተሽፍኖ ከቆምኩኝ በክብር ፈቃዴ ይህ ነው የሰውን ነገር ላልናገር አዝ ህይወቴ በሙሉ በኃጢአት ተመልታ አምላኬ ከማረኝ በፍቅሩ ዝምታ የሰው በደል ላላይ በእውነት ምያለው እኔን ከታገሰኝ ፍቅር ተምሪያለው /2/ አዝ ባይኔ …
♡ ማር ሚካኤል ♡ ማር ሚካኤል ልበል ማር ሚካኤል ልበልህ ባርከህ ያሳደከኝ በቅኔ በዜማ መዝሙር አልሰስትም አባቴ ላንተማ ጅማሬዬ ታናሽ ያልበቃሁ ብሆንም እንድጸና አውቃለሁ ከፊቴ ስትቀድም ፍጻሜዬ እንዲያምር እንዲዋብ በቤትህ አበርታኝ ልበርታ አጽናኝ ልጽና ልጅህ ባህሩን ክፈለው በደረቅ…
