Channel
Updated: 2026-07-26
✞ ገብርኤል ✞ ገብርኤል (፪) ገብርኤል መልአከ ራማ (፪) ስንጠራህ ፈጥነህ ድረስ ድምጽህን እንስማ ትንቢቱ ሲፈጸም ዘመኑ ሲያበቃ ከቀናት ሳትዘግይ ሳይጎድል ደቂቃ ወደ ድንግል መጥተህ ደስታን አበሰርክ የአምላክን ሰውን መሆን ለአለሙ ሰበክ(፪) አዝ= = = = = ከውኃ እና ከሳት ከሞ…
ይላል አንደበቴ ይላል አንደበቴ እግዚአብሔር ቅዱስ ነው አይተወኝምና ወላጅ እንደሌለው ትናንት የጠበቀኝ የነገም ተስፋዬ ትልሃለች ነፍሴ ፍቅር ነህ ጌታዬ አዝ የትናንት ሕይወቴን ዞር ብዬ ሳየው ማምለጫ የሌለው አጥሩም እሾህ ነው ወደ እረፍቴ ወጣሁ ይድረስ ምስጋናዬ ደጆች ቢዘጉብኝ በር ሆ…
“ አጎንብሼ ሄጄ” ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ አጎንሼ ሄጄ ቀና ብዬ መጣሁ በዮሐንስ ጸበል ጤናዬን አገኘሁ ጌታን ያጠመቁ ክቡራን እጆቹ ተዓምር ይሰራሉ ዛሬም ለልጆቹ አዝ. አልጋዬን አዝዬ በደስታ ዘለልኩኝ በመጥምቁ ጸበል በእጁ ተዳሰስኩኝ የመራኝን በትር ከእጄ ላይ ጥያለሁ በሰባ…
ማስታወቂያ መምህር ይትባረክ ጋሻው ከፍተኛ የባህል ፈውስ መድህኒት አዋቂ እና ቀማሚ ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ፦ በውስጥም ሆነ በውጭ ሀገር ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል 0917468918 0917468918 1 👉ለ…
Flags — countries where our network of observers on Telegram recorded this ad being shown in this channel. It's not the advertiser's targeting country: Telegram serves sponsored ads worldwide, and we simply note where the ad appeared in the feed. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; rare placements (under 5%) are collapsed into “+N”.
አድርገህልኛልና አድርገህልኛልና በቸርነትህ አመሰግንሃለሁ እልል /2/ለዓለም/2/ አማኑኤል እገዛልሃለሁ መድኃኔዓለም አዝ ቀኑ ጨልሞብኝ ዙሪያው ገደል ሆኖ ይችግር አረንቋ ፊቴ ተደቅኖ ረዳት ያጣሁኝ በመሰለኝ ጊዜ ፈፅሞ አራክልኝ የልቤን ትካዜ አዝ አምላኬ ጉልበቴ ኃይሌ መመኪያዬ ጠላት ማ…
ማስታወቂያ መምህር ይትባረክ ጋሻው ከፍተኛ የባህል ፈውስ መድህኒት አዋቂ እና ቀማሚ ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ፦ በውስጥም ሆነ በውጭ ሀገር ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል 0917468918 0917468918 1 👉ለ…
#የወደደኝ_ጌታ የወደደኝ ጌታ ምን አድርጌለት ነው ብዘምርለትም ያንስበታል ይኽው ከውድቀቴ አንስተህ ድካሜን ያገዝኸኝ ሰባራውን ድልድይ ገጥመህ ያሻገርከኝ በኢያሪኮ መንገድ ስለምን ቁጭ ብዬ ብርሃን እጅግ ናፍቆኝ ከሰው ተገልዬ የብርሃን ጌታ ወደ እኔ መጣና ዓይኔን አበራልኝ በእጁ ዳሰሰና…
" ከእኔ የበረታችሁ" ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ከኔ የበረታችሁ\2\ አስቡኝ በፀሎታችሁ\2\ * የትናንት ትጋቴ ባይኖር ከእኔ ጋራ እኔን ባታዩኝም በመልካሙ ስራ ሸክሜን ተሸክሙ አትፍረዱ በእኔ ነጌ መውደቅ አለ የቆምከው ወገኔ * ከበሮ የያዝሺው የሙሴ እህት ማርያም፣ ሀጥያት ያደረገ…




Yatırımsız Bonusu ✞ በየጊዜው አዳዲስ መንፈሳዊ ➢ ፅሁፎች ➢ መዝሙሮች ➢ ኦርቶዶክሳዊ መልእክቶች ➢ መንፈሳዊ ነገሮችን ሁሉንም ለማግኘት ከፈለጉ ተቀላቀሉን ✞ ለአስተያየቶ @channel_admin09 ይጠቀሙ Youtube: https://youtube.com/@shamo_guy ➢ ሁሉም እንዲያነበው SHARE ያርጉ ! እናመሰግናለን !