Channel
Updated: 2026-07-26
💰ONLINE ገንዘብ መስራት ይፈልጋሉ❓ አዋ ከሆነ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ 👇👇
✣ ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ ✣ 💒 💒 💒 #የተዋህዶ_ፍሬዎች 💒 💒◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈💒 💒 ከ፩ኛ ዓመት ጀምሮ 💒 💒 መንፈሳዊ ኮርሶችን መማር 💒 💒 ለምትፈልጉ፦ 💒 💒 እሄን ጹህፍ ነክተው…
tiktok.com/@yesuneh21
ሼር ላይክ ፎሎ አድርጉልኝ
ምስጋናዬን ለአምላኬ አቀርባለሁ ምስጋናዬ ለአምላኬ አቀርባለሁ በማደርያው ገብቼ እስግድለታለሁ ኤልሻዳይ ነው ጌታ ሁሉን ቻይ ይፈፀማል አምናለሁ የልቤ ጉዳይ{፪} ዘንባባዬን ይዤ እንደ ህፃናቱ ሆሳዕና ልበለው ሰግጄ በፊቱ ምንም ባዶ ብሆን እውቀት ቢጎለኝ ለስሙ ልዘምር ከልካይም የለኝ{፪}…
Flags — countries where our network of observers on Telegram recorded this ad being shown in this channel. It's not the advertiser's targeting country: Telegram serves sponsored ads worldwide, and we simply note where the ad appeared in the feed. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; rare placements (under 5%) are collapsed into “+N”.
ሆሳዕና ለወልደ ዳዊት ሆሳዕና /2/ ለወልደ ዳዊት/2/ አባቶች እናቶች ህፃናት በሙሉ/2/ ለዓለም መድኀኒት ሆሳእና በሉ/2/ አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► በአህያዋ ጀርባ አምላክ ቁጭ አለና/2/ አሳየ ለህዝቡ ታላቁን ትህትና/2/ አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► ቤተ መቅደስ ገብቶ የሰላሙ ዳኛ/2/ ይውጡ…
🌿 የዘመን ፍጻሜ ✞ የዘመን ፍፃሜ እስከዚህ የሌለህ ዘላለም የምትኖር (፫)ፍጹም አምላክነህ 🌿ሆሳዕና (፫) በአርያም🌿 ቡሩክ ሆሳዕና አምላከ እስራኤል ተቀምጦ መጣ (፫) በአህያ ግልገል ትንሹም ትልቁም በአንድነት ዘመሩ አመሰገኑት (፫) ሆሳዕና እያሉ በጣም ደስ ይበልሽ እልል በይጽ…
ሆሳዕና ሆሳዕና በአርያም ሆሳዕና ብለን እናቅርብ ምስጋና ሆሳዕና በሉ - - - ሆሳዕና ለወልደ አምላክ - - - ሆሳዕና ትህትናን አሳየን - - - ሆሳዕና ስሙ ይባረክ - - - ሆሳዕና አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► ሆሳዕና በሉ - - - ሆሳዕና ለሰማይ ንጉስ - - - ሆሳዕና ግርማ ለብሶ መጣ…

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው ;ሰነፎች ግን ጥበብንና ተግሳጽን ይንቃሉ " ምሳሌ 1:7 👉 የቻናሉ አላማ ✔️💠 የአባቶች ምክር ✔️💠መንፈሳዊ መዝሙሮች ✔️💠ወቅታዊ የቤተ ክርስቲያን መረጃ ያገኙበታል ለማንኛውም ሀሳብ @hayelewa ✣✣ ☞ ለመቀላቀል ይሕን @maheberenesabho