Channel
Updated: 2026-07-28
ሐምሌ 21 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት 1.ቅድስት ድንግል እግዝእትነ ማርያም ወላዲተ አምላክ 2.ቅዱስ ዑራኤል ሊቀ መላእክት 3.አቡነ በጸሎተ ሚካኤል ጻድቅ (ኢትዮጵያዊ) 4.ቅዱስ ላዕከ ማርያም ሔር (ኢትዮጵያዊ) 5.አቡነ ኤዎስጣቴዎስ (ኢትዮጵያዊ) ልደታቸው 6.ብፁዕ አኅወ…
ሐምሌ ፳ ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት ፩.በዓታ ለእግዝእትነ ማርያም (በ፹ ዕለት) ፪.ቅዱስ ወክቡር ማር ቴዎድሮስ ሰማዕት (የሠራዊት አለቃ) ፫.ቅዱስ ጢሞቴዎስ ዘእስክንድርያ https://t.me/An_Apocalypse/34116
ሐምሌ ፲፱ ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት ፩.ቅዱስ ገብርኤል ሊቀ መላእክት ፪.ቅዱስ ቂርቆስ ወእሙ ኢየሉጣ ፫.ቅዱስ በጥላን ጠቢብ ሰማዕት እና ማሕበሩ ፬.ቅዱሳን ሰማዕታተ እስና https://t.me/An_Apocalypse/34101
ሐምሌ ፲፰ ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት ፩.ቅዱስ ያዕቆብ ሐዋርያ (ከ፸፪ቱ አርድእት-የመጀመሪያው የኢየሩሳሌም ሊቀ ጳጳሳት) ፪.ቅዱስ አትናቴዎስ ሰማዕት ፫.ቅዱስ እንድራኒቆስ ሰማዕት ፬. " ፺፻ ሐራ " ሰማዕታት (የቅዱስ ኤስድሮስ ማኅበር) https://t.me/An_Apoca…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
ሐምሌ ፲፯ ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት ፩.ቅዱስ ዮናስ ነቢይ (ከአሣ አንበሪ ሆድ የወጣበት) ፪.ቅድስት አውፎምያ (ጻድቅትና ሰማዕት) ፫.ቅዱስ ዮስጦስ ሰማዕት (ታላቁ) ፬.ቅዱስ ዘካርያስ https://t.me/An_Apocalypse/34083
ሐምሌ ፲፮ የሚነበብ ስንክሳር ሐምሌ ፲፮ ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት ፩.ቅዱስ አባ ዮሐንስ ጻድቅ (ወንጌሉ ዘወርቅ) ዕረፍት ፪. የጻድቁ ሐዋርያዊ ክርስቶስ ዘተከዜ ምዕራፈ ቅዱሳን ልደታቸው https://t.me/An_Apocalypse/34074
ሐምሌ ፲፭ ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት ፩.ቅዱስ ማር ኤፍሬም ሶርያዊ (አፈ በረከት) ፪.ቅዱስ ቂርቆስና ቅድስት ኢየሉጣ ፫.ብርሃናተ ዓለም ቅዱሳን ሐዋርያት ጴጥሮስ ወጳውሎስ ፬.አባ ሐርዮንና ደቀ መዛሙርቱ (ሰማዕታት) ፭.አባ ፍሬምናጦስ መስተጋድል https://t.me/An_…
ሐምሌ ፲፬ ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት ፩.ቅዱስ አብሮኮሮንዮስ ሰማዕት ፪.ቅዱሳን ክርስቶፎሮስና ቴዎዳስያ (ወላጆቹ) ፫.ታላቁ ቅዱስ መቃርስ (የመነኮሳት አለቃ) ፬.ቅዱስ አሞንዮስ https://t.me/An_Apocalypse/34054

✞✞✞ በየቀኑ አዳዲስ መንፈሳዊ ፅሁፎች ለማግኘኘት ከፈለጉ ተቀላቀሉን ✞✞✞ @orthodox1 ሁሉም እንዲያነበው share ያርጉ ለማንኛውም መረጃዎች ለመጠየቅ @drshaye ማናገር ይችላሉ 🇪🇹 ✝✝ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹 Join Us Today And Lets learn Together ✝✝✝ @orthodox1