Channel
Updated: 2026-07-26
💰ONLINE ገንዘብ መስራት ይፈልጋሉ❓ አዋ ከሆነ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ 👇👇
✣ ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ ✣ 💒 💒 💒 #የተዋህዶ_ፍሬዎች 💒 💒◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈💒 💒 ከ፩ኛ ዓመት ጀምሮ 💒 💒 መንፈሳዊ ኮርሶችን መማር 💒 💒 ለምትፈልጉ፦ 💒 💒 እሄን ጹህፍ ነክተው…
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ! የራማው ልዑል ገብርኤል /፪/ ተመላለስ መሀላችን /፪/ ስምህ ጠርተን ና ስንል /፪/ ነበልባላዊው መልዐክ ፈጥኖ ደራሹ የራማው ልዑል ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል በክንፉ ከመከራ ሥጋ ከመከራ ነፍስ ሁሉ ይጠብቀን አሜን ፫ ::🙏
Media post
Media post
Flags — countries where our network of observers on Telegram recorded this ad being shown in this channel. It's not the advertiser's targeting country: Telegram serves sponsored ads worldwide, and we simply note where the ad appeared in the feed. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; rare placements (under 5%) are collapsed into “+N”.
አረጋጊዉ መልአክ የመላእክትን ዓለም ገብርኤል አንተ ነህ አብሳሪ ለማርያም......
ገብርኤል እኮ ነዉ አስደሳች መልአክ.......ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
ገብርኤል ኃያል መልአከ ሰላም መልአከ ብስራት የምታወጣ የእግዚአብሔርን ሕዝብ ከሚነድ እሳት....

#ወደ_ኤፌሶን_ሰዎች_ምዕ 4፥5 #አንድ ጌታ #አንድ ሃይማኖት #አንዲት ጥምቀት ከዅሉ በላይ የሚኾን በዅሉም የሚሠራ በዅሉም የሚኖር #አንድ አምላክ የዅሉም አባት አለ። ነገር ግን እንደክርስቶስ ስጦታ መጠን ለያንዳንዳችን ጸጋ ተሰጠን። #ማንኛውም_አስተያየት_ሀሳብ 👉 @kasechtadese @yetwahdotemrtmaskemch